Helps
Tools
Donation
Home
Home
Tutorials
_3D Tutorials
__Modeling
__Texturing
__Rigging
__Animation
_VFX Tutorials
_Graphics & video
Free Downloads
_Software
_Operating Systems
_APK
_3D Models
_UE Assets
_Environments Assets
Plugins
_Maya plugins
_3D Max plugins
_Blender plugins
_Photoshop Plugins
Pc Games
Web Tools
Reload
Tools
Helps
Donation
Home
የክፍያ አማራጮች
የክፍያ አማራጮች
በCGI ገበያ/ Gebeya ላይ አብነቶችን/Templates ሙሉ ፕሮጀክት ፋይሉን ለሽያጭ የምናቀርባቸውን እና የተለያዩ Plugins ፣ 3D models ፣ Rigging ፋይሎችን ለሽያጭ የቀረቡትን እርሶ የሚፈልጉትን ፋይል ክፍያውን ከፍለው ዳውንሎድ ለማድረግ ክፍያውን በቀላሉ የሚከፍሉበት ሶስት አማራጮችን አካተናል፦
በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ክፍያውን ለመክፈል ዳውሎድ ማድረግ የፈለጉት ፋይል ስር ያለውን ማውረጃ ሚስጥር ቁጥሩን ለማግኘት የሚለውን ሲጫኑ የሚመጣውን ፎርም የራሶን ስም እና ስልክ በማስገባት በመጨረሻም የክፍያ አማራጩን ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ላይ በማድረግ "sebmit" የሚለውን ይጫኑ። "sebmit" የሚለውን እንደተጫኑ ወዲያው የኛን የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር እና ለፋይሉ የሚከፍሉትን የገንዘብ መጠን የሚገልፅ መልክት የመጣሎታል።
በቴሌብር ክፍያውን ለመክፈል ዳውሎድ ማድረግ የፈለጉት ፋይል ስር ያለውን ማውረጃ ሚስጥር ቁጥሩን ለማግኘት የሚለውን ሲጫኑ የሚመጣውን ፎርም የራሶን ስም እና ስልክ በማስገባት በመጨረሻም የክፍያ አማራጩን ቴሌብር ላይ በማድረግ "sebmit" የሚለውን ይጫኑ። "sebmit" የሚለውን እንደተጫኑ ወዲያው የኛን የቴሌብር አካውንት ቁጥር እና ለፋይሉ የሚከፍሉትን የገንዘብ መጠን የሚገልፅ መልክት የመጣሎታል።
በዳሽን ባንክ ክፍያውን ለመክፈል ዳውሎድ ማድረግ የፈለጉት ፋይል ስር ያለውን ማውረጃ ሚስጥር ቁጥሩን ለማግኘት የሚለውን ሲጫኑ የሚመጣውን ፎርም የራሶን ስም እና ስልክ በማስገባት በመጨረሻም የክፍያ አማራጩን ዳሽን ባንክ ላይ በማድረግ "sebmit" የሚለውን ይጫኑ። "sebmit" የሚለውን እንደተጫኑ ወዲያው የኛን የዳሽን ባንክ አካውንት ቁጥር እና ለፋይሉ የሚከፍሉትን የገንዘብ መጠን የሚገልፅ መልክት የመጣሎታል።
Social Plugin
Popular Posts
Subscribe Us
Categories
Contact form